“ጥምቀት ፍቅርን፣ መተሳሰብን እና መደማመጥን ያስተምራል” ብጹዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በባሕር ዳር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ይገኛል።
በዓባይ ማዶ ጥምቀተ ባሕር እየተከበረ በሚገኘው የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ላይ የባሕር ዳር እና የሰሜን ጎጃም አሕጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...
የጥምቀት በዓል በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልንበት ልዩ በዓላችን ነው”
ሁመራ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጥምቀት በዓል በሰቲት ሁመራ ከተማ የተከዜ ወንዝ ዳርቻ በድምቀት እየተከበረ ነው።
"ጥምቀት የአንድነት እና የነጻነት በዓል ነው" ያሉት የዞኑ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ...
ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ትህትና እና ፍቅርን በተግባር ያሳየበት ቀን ነው።
ደባርቅ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም ያለው የጥምቀት በዓል በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በዓሉ ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊ እና ማኅበራዊ እሴቱን ጠብቆ በተለያዩ ክዋኔዎች የሃይማኖት አባቶች እና የእምነቱ...
“ምዕመኑ የክርስቶስን መንገድ መከተል እና ትሕትናን መላበስ ይጠበቅበታል” ብጹዕ አቡነ ቶማስ
ደብረ ማርቆስ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተከበረ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም፣ የአዊ እና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶሰ አባል ብጹዕ አቡነ ቶማስ የኢየሱስ...
ጥምቀት በአብሮነት ምልክቷ ከሚሴ ከተማ
ከሚሴ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለ ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ የዓደባባይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው።
በዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች...








