የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

7

 

ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ .ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ ) በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው።

በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ታድመዋል።

ዘጋቢ፦ ተስፋዬ ጋሹ

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleአረፋ ታዛዥነት፣ ፅናት እና መስዕዋትነት የሚዘከርበት ታላቅ በዓል ነው።
Next articleየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት