‎የበገና ምስጢር

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በገና ለእግዚአብሔር ምስጋና የሚቀርብበት መሣሪያ ነው፡፡ በጥምቀት ጊዜ ደግሞ በገና ደርዳሪዎች ታቦታትን አጅበው ሲታዩ ለበዓሉ የተለየ ድባብን ይፈጥራል፡፡ ለመኾኑ በገና እና ጥምቀት ግንኙነታቸው ምንድን ነው? ‎ ‎በባሕር ዳር ከተማ የቅዱስ ያሬድ...

“የእንሶስላችን ትዝታ”

ባሕር ዳር: ጥር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። ይህ በዓል በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እና በባህላዊ ትውፊቱ ሚሊዮኖችን የሚያሰባስብ በመሆኑ በናፍቆት ይጠበቃል። ሁሉም በየ እድሜ ደረጃው...

“ሰይ ሰይ” የጎንደር ጥምቀት ልዩ ትዕይንት!

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀት በሁሉም አካባቢዎች የሚከበር በዓል ቢኾንም በጎንደር ደግሞ ልዩ መልክ አለው። "ሰይ ሰይ" የተባለው የወንዶች ባሕላዊ ጨዋታ ጥምቀትን በጎንደር ልዩ ድምቀት ከሚሰጡት ክዋኔዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሰይ ሰይ በተለይም...

የጥምቀት አከባበር ከትናንት እስከ ዛሬ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዱ ሰው ስለ ጥምቀት በዓል ቢጠየቅ የኾነ ትዝታ ይኖረዋል። ለዛሬ ግን ሁለት የዕድሜ ባለጸጋዎችን የትናንት ትዝታቸውን ከዛሬው ሁነት ጋር በንጽጽር እንዲህ አጫወቱን። እማሆይ የሺወርቅ አስረስ ይባላሉ፤ የባሕር ዳር ከተማ...

እንግዲህማ ጥምቀት መጣ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዲህማ ጥምቀት መጣለት፤ ጡሩምባ ቀን ወጣለት፤ ተንጠልጥሎ ጭስ መጠጣት አበቃለት። ተሰቅሎ ከከረመበት ወረደ። በጨርቅ ተወልውሎ፣ እስትንፋስን ስቦ ታቦታቱን ማድመቅ ጀመረ። ጡሩምባ በአፈጣጠሩ የእርሱ የኾነ እስትንፋስ የለውም፤ ትንፋሽ ከሰው ተበድሮ...