ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚሠሩ የልማት ሥራዎችን ተመለከቱ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ እና ሌሎች የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ከፍተኛ የሥራ...
በአማራ ክልል የጤና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ 196 የጤና ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የጤና መሠረተ ልማትን በማስፋፋት ለማኅበረሰቡ ሁሉን አቀፍ፣ ፍትሐዊ እና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ...
በመንግሥት በጀት ብቻ ከተማ ሊለማ አይችልም።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የመሠረተ ልማት ጥያቄ የሚያነሳ ብቻ ሳይኾን ልማቶች እንዲከናወኑ ድጋፍ የሚያደርግ መኾኑን የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ አማካሪ ሽቤ ክንዴ ገልጸዋል።
ከኮሪደር ልማት ውጭ በአሁኑ...
“ወሎ ማለት ኅብር ማለት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ፕሮጄክት ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የሪዞርቱ ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ...
“አንድ ፕሮጄክት ሲጠናቀቅ ሌሎች መልካም ነገሮችን ይስባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ፕሮጄክት ተጠናቅቆ መመረቁ ይታወሳል። ዛሬ ደግሞ የሪዞርቱ ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል...








