በጥሞና ወቅት (ከምርጫው ቀናት በፊት) በጥብቅ የተከለከሉ ተግባራት፦

7

🚫 በአካልና በአደባባይ የተከለከሉ ተግባራት ❗️
🗳
🚫 ፖለቲካ ተኮር የሕዝብ ስብሰባዎች እና ሰልፎች
🚫 የቤት ለቤት እና የአደባባይ ላይ ቅስቀሳዎች
🚫የቅስቀሳ ህትመቶችን እና ቁሳቁሶችን መለጠፍ
🚫 የቅስቀሳ አልባሳትን መልበስ

🎙 ለሚዲያዎች የተከለከሉ ተግባራት !🚫
🗳
🚫የቀጥታም ኾነ የተቀረጹ እጩ ወይም የፓርቲ ፕሮግራሞች ስርጭት
🚫የማኅበራዊ ትሥሥር ገፆችን በመጠቀም ቅስቀሳ ማድረግ
🚫 ፕሮጀክት ማስጀመር እና ማስመረቅ
🚫በምርጫ ቦርድ መመሪያዎች ላይ ያልተደነገጉ ምርጫ ተኮር ተግባራትን መፈፀም ናቸው።
ምንጭ፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleበምርጫ የጥሞና ቀናት ክልከላዎችን መተላለፍ በሕግ ያስጠይቃል።
Next articleከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የለም።