
ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ-አብን የሚል የፌስቡክ ገጹ አብን በአስቸኳይ ስብሰባ ከምርጫ ራሱን ማግለሉን አሰራጭቷል።
የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት መልካሙ ጸጋየ ለአሚኮ በሰጡት መረጃ ገጹ የአብን አይደለም የተሠራጨው መረጃም ሀሰት ነው ብለዋል።
እንዲህ ያሉ ሀሰተኛ መረጃዎች በዚህ ወቅት እንደሚበዙ በመገንዘብ መረጃን ማጣራት እንደሚገባ አሚኮ እውነታ ማጣሪያ ያሳስባል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
