📈 3 ሺህ የኢንቨስትመንት ፈቃዶች በአማራ ክልል

  ጎንደር፡ ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ " ኢትዮዽያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልዕክት የማጠቃለያ መርሐ ግብር አካሂዷል። ማጠቃለያው በፓናል ውይይት፣ በባዛር እና ኤግዚቪሽን ነው የተካሄደው። በመድረኩ የተገኙት የአማራ...

“ዛሬ የምንገነባው ለነገው ትውልድ ኩራት እና የብልጽግና ዋስትና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሳምንትን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ እየተገነባች ነው ብለዋል። ዛሬ በዓይነቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የኢትዮጵያ የመሠረተ...

በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን 205 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ታቅዷል።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2018/19 ዓ.ም የመኸር ምርት ዘመን የሰበል ልማት እና ጥበቃ የንቅናቄ መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩ መነሻ ጽሑፍ ያቀረቡት የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ ሥራዎችን ገምግመዋል።

ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019...

“ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት የለውጥ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ ልዑክ በተመረጡ የአውሮፓ እና የኤዥያ ሀገራት የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማትን የሥራ ጉብኝት ሲያደርግ ቆይቷል። የሥራ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ በሀገር እና...