ዜጎች በቀሪ ቀናት ካርድ በማውጣት የመራጭነት መብታቸውን መጠቀም አለባቸው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በ2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የምዝገባ ሂደትን በተመለከተ ግምገማዊ መድረክ አካሂዷል። በሂደቱም መልካም አፈጻጸሞችንና በቀጣይ መስተካከል ያለባቸውን ውስንነቶች ለይቶ በቀጣይ አራት ቀናት በንቅናቄ ወደሥራ...

መቃወምም ኾነ መደገፍ የሚቻለው በምርጫ ካርድ ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በቀጣይ ግንቦት ወር እንደሚካሄድ የምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል። የሲቪክ ማኅበራት የሕዝብ ተሳትፎን በማረጋገጥ የምርጫ ሂደቱ ፍትሐዊ እና ታማኝ እንዲኾን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው። የአማራ ሴቶች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር...

ሚዲያው የሰላም እንጂ የሁከት ምንጭ መኾን የለበትም።

  አዲስ አበባ: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) "የሃይማኖት ተቋማት የመገናኛ ብዙኀን ለሰላም እና አብሮነት" በሚል መሪ መልክት የውይይት መድርክ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ፤ የሃይማኖት ተቋማት...

በደቡብ ጎንደር ዞን በሚንቀሳቀሱ የጽንፈኛ ቡድኑ አመራሮች እና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ፣ ንፋስ መውጫ፣ ሰዲ ሙጃ እና ስማዳ ወረዳዎች ተሰማርቶ ሕግ እያስከበረ የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሠራዊት አንድ ሬጅመንት በጽንፈኛው ቡድን 21 ታጣቂዎች ላይ የማያዳግም...

ሆርሙዝ ክፍት ኾኖ እንዲቀጥል ኢራን የተጣለባት እገዳ እንዲነሳላት እየጠየቀች ነው።

  ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባገር ጋሊባፍ አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው ወታደራዊ የባሕር ላይ እገዳ ካልተነሳ የሆርሙዝ ሰርጥ ክፍት ኾኖ አይቀጥልም ብለዋል። የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን አሜሪካ ወደምትፈልገው ድርድር...