የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ ማረጋገጥ የመንግሥት ወጭን ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስችላል።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሲቪል ሰርቪስ ሠራተኞችን መረጃ ለማረጋገጥ የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየተሰጠ ነው። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት...

የፌዴራል መንግሥት የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።

ባሕርዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸውን ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የሥራ ዘመኑን ሦሥተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም ከዘጠኝ ወራት አጠቃላይ አፈጻጸም ጎን ለጎን መገምገም ጀምረናል ብለዋል። ‎ለእድገት...

የኒውክሌር ባለቤትነት መብቷን አሜሪካ ልትነጥቃት እንደማትችል ኢራን አስታወቀች።

  ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2018 (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ ለተፈጠረው ጦርነት በምክንያትነት በሚጠቀሰው የኒውክሌር ጉዳይ ዋሽንግተን እና ቴህራን ያላቸው አለመግባባት አሁንም እንደቀጠለ ነው። የዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኀን እንደዘገቡት ኢራን የኒውክለር ባለቤትነት መብቷን አሜሪካ ልትነጥቃት እንደማትችል አስታውቃለች። አልጀዚራ እንደዘገበው...

ታዳሽ ኃይል በአርሶ አደሩ ቤት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከ95 በመቶ በላይ የሚኾነው የኤሌክትሪክ ኃይሏን ከውኃ፣ ከፀሐይ፣ ከነፋስ እና መሰል አማራጮች ነው የምታመነጨው።ይህም በተለይ ለገጠሩ ማኅበረሰብ በትናንሽ የኀይል ማመንጫዎች የኤሌክትሪክ ኀይልን ለማዳረስ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል። 🕯️ የገጠሩ...

የበቆሎ መስኖ ሥራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የበቆሎ መስኖ ሥራዎችን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። 👇 እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ...