በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ

8

 

📌የተመዘገቡ መራጮች 54 ሚሊዮን 57 ሺህ 871 ናቸው።

📌 ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች 42 ናቸው

📌 10 ሺህ 438 የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች ይወዳደራሉ

📌 የግል እጩ ተወዳዳሪዎች 80 ናቸው።

📌 የምርጫውን ሂደቱን እንዲከታተሉ የሚላኩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች 250 ሺህ ናቸው።

📌 ለታዛቢነት የአፍሪካ ሕብረት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ተወካዮቻቸውን ልከዋል፤

📌 59 አባላት ያሉት የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድን በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታ እየተመራ ሥራውን ያከናውናል።

📌ኢጋድ 26 አባላት ያሉት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድንን ያሰማራል

📌 በሀገር ውስጥ የተደራጁ 55 ሲቪክ ማኅበራት ከምርጫ ቦርዱ ፈቃድ አግኝተው ወደ ሥራ ገብተዋል፤ 55ቱ የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች 1 ሺህ 562 የምርጫ ታዛቢዎችን አሰማርተዋል።

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous article🗳️ 🇪🇹 የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን በምርጫው ንቁ ተሳታፊ ለመኾን መዘጋጀቱን ገለጸ።
Next article🗳️ በመካነ ሰላም ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ለማጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ ዝግጁ ነው።