በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕርዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 13/2018 (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕርዳር ገብተዋል። አምባሳደሩ ባሕርዳር ሲገቡ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። አምባሳደሩ በባሕርዳር በሚኖራቸው ቆይታ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የማጥራት እና በዲጂታል የማደራጀት ሥራ ወሳኝ ነው።

ደብረብርሃን: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚገኙ ሠራተኞችን አጠቃላይ መረጃ በዲጂታል ሥርዓት ለማስመዝገብ እና የመረጃዎቹን ትክክለኛነት የማረጋገጥ ሥራ በመጭው ሚያዚያ 23/2018 ዓ.ም እንደሚጀመር የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው...

ኢትዮጵያ ያደረገችው የኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አንዲያድግ አድርጓል።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮ-አውሮፓ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። "የዓለም አቀፍ አቅሞችን መክፈት" በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደው ፎረሙ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል። የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲኬላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ...

ልማትን የሚያፋጥንን ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ መውሰድ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር ነው።

ደብረታቦር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ ለመስጠት የሚያስችላቸውን የመራጭነት ካርድ እየወሰዱ ነው። ነዋሪዎቹ ልማትን የሚያፋጥን እና ኢትዮጵያን ካደጉት ሀገራት ተርታ የሚያሰልፍ ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ካርድ መውሰድ ቅድሚያ...

ምርጫ የሥልጡንነት ምልክት ነው።

ፍኖተሰላም: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራቸውን ለመምረጥ ካርድ አውጥተው በመጠባበቅ ላይ መኾናቸውን በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍኖተ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ምርጫ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ወሳኝ እና የሥልጡንነት ምልክት ነው...