🗳️ 🇪🇹 በምዕራብ ጎንደር ዞን የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው።

6

 

ገንዳ ውኃ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በተሟላ መንገድ ለማከናወን የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ መኾኑን የመተማ ምርጫ ክልል አሥተባባሪ መሠረት ዋሲሁን ተናግረዋል።

የምርጫ ቁሳቁሱ ያለምንም ችግር የምርጫ ጣቢያዎች ወደሚገኙበት አካባቢ እየገባ ነው ብለዋል።

ምርጫውም በሰላም እንዲጠናቀቅ ሁሉም አካል የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት አሳስበዋል።

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ሞርጫ_2018 #ምዕራብ_ጎንደር #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ🇪🇹

የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleማኅበረሰቡ የመተባበር ባሕሉን በማጠናከር ለምርጫው ስኬታማነት እየሠራ ነው።
Next article“የፓን አፍሪካ ኤችአይቪ ክሊኒሻኖች ማኅበር መመስረት አህጉራዊ ትብብርን ለማጠናከር ትልቅ ዕድል ይሰጣል” ዶክተር መቅደስ ዳባ