በተሠበሠበው ገቢ ለትውልድ የሚተርፉ ልማቶች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ሠራተኞች እና መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉትን የልማት ሥራዎች ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር) በክልሉ ባለፉት ዘጠኝ ወራት...
በአማራ ክልል ንጹሕ የመጠጥ ውኃ ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንጹሕ መጠጥ ውኃ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ሐና መኳት ቀበሌ ነዋሪዎች ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ተናግረዋል።
በቀበሌው የገጠር ከተማ በሚገኝ አንድ አነስተኛ የውኃ ቧንቧ ላይ ለመድረስ...
“የመምረጥ እና የመመረጥ መብትን መጠቀም ከኢትዮጵያዊ ሁሉ ይጠበቃል” የሃይማኖት አባቶች
ሰቆጣ: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ላይ ትገኛለች።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎችም ካርድ ለማውጣት እየተመዘገቡ ነው።
መጋቤ ሥርዓት ቀሲስ ያሬድ ደሳለኝ በመጋቢት ወር መጀመሪያ ካርድ...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይል እና ፋሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
አምባሳደሩ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ.ር) እና ከሌሎች የዩኒቨርሲቲው መሪዎች ጋር በተለያዩ...
54ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብስባ ውሳኔዎች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 54ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በሁለት የፋይናንስ ድጋፍና ብድር ስምምነቶች ላይ ነው፡፡ የመጀመሪያው ለሀገር...








