ሥራን በፍጥነት እና በጥራት ማከናወን ዋነኛው የትኩረት አቅጣጫ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የባለፉት ዘጠኝ ወራትን የፓርቲ እና የመንግሥት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከተማዋ ካለፈው ዓመት ጀምሮ በክልሉ ካሉ...

“የኢኮኖሚ እድገት አርበኝነት ስሜትን ከፍ ማድረግ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ልማት እና በምርት ሽግግር ላይ ትኩረቱን ያደረገ "የኢትዮጵያ ታምርት" የንቅናቄ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከተማዋ የኢንዱስትሪ...

“አሚኮ ትላልቅ የሕዝብ አጀንዳዎችን ይዞ በትኩረት ሲሠራ ቆይቷል” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 21/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ያለፋት ዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ እንዳሉት ተቋሙ ባለፉ ዘጠኝ ወራት ትላልቅ የሕዝብ አጀንዳዎችን ይዞ በትኩረት ሲሠራ...

“ከራሴ ባሻገር ለሀገሬ ሕልም አለኝ” ባለ ራዕዩ ወጣት

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ገና የስድስተኛ ክፍል እያለሁ ምን መኾን ትፈለግጋለህ? ስባል አውሮኘላን አብራሪ ነበር መልሴ" ይላል የዛሬው ባለታሪካችን። ምንም የቴክኖሎጂ የፈጠራ ዕውቀት እንዳልነበረውም መነሻውን ያስታውሳል። እምቅ ፍላጎት መነሻው መኾኑን ነግሮናል። በደብረ ታቦር...

የበደልነውን ሕዝብ ለመካስ ዝግጁ ነን። ‎ ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ እና አካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭ የተቀበሉትን ታጣቂዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከለካያ ሠራዊት መሪዎች...