” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለትውልድ የሚሻገሩ ተግባራትን ሠርቷል” ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በዋናነት የሚተገብሩት በየደረጃው ያሉት ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ ተቋማት ናቸው።
በፍትሕ ሥርዓቱ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የፍትሕ ተቋማትን ማዘመን የማይተካ ሚና አለው።
የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል...
“ትግሉ የክልሉን ሕዝብ የጎዳ በመኾኑ የሰላም አማራጭን ተቀብለናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር እና አካባቢ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ የታጣቂ ቡድን መሪዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ከአሁን በፊት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለ13 ዓመታት ያክል ሲያገለግል የቆየው መልስ ደሴ ከአሚኮ ጋር ባደረገው ቆይታ የአማራ...
የግብርና ግብዓት አቅርቦት ላይ ሊፈጠሩ የሚችሉ ሕገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የ2018/19 የሰብል ልማት ዞናዊ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የዞኑ ምክትል አሥተዳዳሪ እና የግብርና መምሪያ ኀላፊ በለጠ ጥጋቡ ዞኑ ሰብል ልማትን ጨምሮ በሁሉም መስክ ትልቅ አቅም...
የክልሉ መንግሥት የሠራተኞችን መብት እና ጥቅምን ለማስከበር እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የሠራተኞች ቀን በዓለም 137ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ51ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ሠራተኛ ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን "የሠራተኞች መብት መከበር ለኢንዱስትሪ ሰላም እና ለምርታማነት" በሚል መሪ መልዕክት ዕለቱን በፓናል ውይይት አክብሯል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ...
🇪🇹 ከማሕጸን እስከ ምሽግ የዘለቁት የብርሸለቆ ተመራቂ መንትያ ወታደሮች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የውትድርና ታሪክ ውስጥ በታላላቅ ጀግኖች ደማቅ ታሪክ መመዝገቡን ቀጥሏል።
በአንጋፋው የብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ43ኛ ዙር ሠልጣኝ መሠረታዊ ወታደር ምረቃት ክስተት የኾኑ ሁለት ወጣቶች የብዙዎችን...








