
ከሚሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ይገኛል።
በከሚሴ ከተማ የምርጫ ጣቢዎች ላይ ድምጻቸውን እየሰጡ ነዋሪዎች ለቀጣይ አምስት ዓመታት ይመራናል ያልነውን አካል በካርዳችን መርጠናል ብለዋል።
“ምርጫ ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት እንደኾነም” አንስተዋል።
ዘጋቢ:- ይማም ኢብራሒም
#Ethiopian-electio #ኢትዮጵያ-ትመርጣለች
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
