ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚሠራውን የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣...
“ሀገር እና ሕዝብን የሚያስከብሩ፣ ለትውልድም የሚተርፉ ሥራዎች እየሠራን እንገኛለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕር ዳር ከተማ የተገነባውን የፈለገ ግዮን ኢኮ ሪዞርት መመረቅ አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክታቸው ሙሉ ይዘትም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
በዓይነቱ ልዩ የሆነውን የፈለገ ጊዮን...
የዜጎችን የአገልግሎት አሰጣጥ የቀየረው አዲሱ አሠራር!
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ መሶብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ውጤታማ ሥራ መሠራቱን ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ተናግረዋል። ማዕከሉ በከተማ አሥተዳደሩ ስር የሚገኙ 10 ተቋማትን እና ሁለት የፌዴራል መስሪያ ቤቶችን...
ብልጽግና ፖርቲ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።
ደሴ: ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴት የብልጽግና ፖርቲ አባላት እና ደጋፊዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለፓርቲው የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። ፖርቲው ለክልል እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀረባቸውን እጩዎችንም አስተዋውቋል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተሳተፉ...
ብርሸለቆ – የጀግኖች መፍለቂያ፤ የልማት አርበኝነትም ምልክት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 38 ዓመታት የኢትዮጵያን ዳር ድንበር የሚያስከብሩ ለሀገራቸው ክብር እና ሉዓላዊነት በቆራጥነት የሚቆሙ የቁርጥ ቀን ልጆችን በማፍራት ስሙ በደመቀ ቀለም ተጽፏል።
አንጋፋው የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የጀግኖች...








