ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል።

ደብረታቦር፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሠራ መኽኑን ገልጿል። ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ ከሰላም አስከባሪ፣ ከአድማ መከላከል፣ ከፍትሕ ተቋማት እና ከሕዝቡ ጋር...

በክልሉ 67 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሠብሥቧል።

ደብረብርሃን፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰሜን ሸዋ፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ የደብረ ብርሃን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደሮችን የሥራ አፈጻጸም በደብረ ብርሃን ከተማ ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ96 የቤት ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ አስረከበ።

ደሴ: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በጋራ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ ነዋሪዎች የሳይት ርክክብ እና ዕጣ የማውጣት መርሐ ግብር አከናውኗል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት በጋራ መኖሪያ ቤት ማኅበር ተደራጅተው ሲጠባበቁ የነበሩ የደሴ...

ባለሃብቶች ወደ ክልሉ ገብተው እንዲያለሙ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ጥሪ አቀረቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢንቨስትመንት የተሠማሩ ባለሃብቶችን በባሕር ዳር ከተማ አወያይተዋል። ክልሉ ትልቅ ጸጋ ያለው፣ ታታሪ እና ሥራ ወዳድ ሕዝብም ያለበት ክልል መኾኑን ገልጸዋል። በአየር ንብረት እና...

“በውቢቷ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል ሊገነባ በመኾኑ ተደስቻለሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሚሠራውን የፎር ፖይንት ባይ ሸራተን ባሕር ዳር ጣና ሆቴል ፕሮጄክትን አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የቤንሻንጉል...