“ሚሊሻው የሕዝባዊነትን ትርጉም በተግባር ያሳየ ኃይል ነው” ኮሚሽነር አስቻለ አላምሬ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በክልል ደረጃ የሚካሄደውን የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥርታ በዓል እና የእውቅና መርሐ ግብር አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን ኮሚሽነር...
ከፍተኛ ውጤት ላስዘገቡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች ከ1 ሚሊዮን ብር በላይ የኾነ የቁሳቁስ ድጋፍ...
ሁመራ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የልማቶች ሁሉ ቁልፍ መኾኑን በመረዳት የአካባቢው ተወላጆች የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መኾናቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል።
በዚህም ነዋሪነታቸውን በባሕር ማዶ ያደረጉ ዜጎች ተማሪዎችን እና ትምህርት ቤቶችን...
የምርጫውን ውጤቱን በጸጋ በመቀበል ለአንዲት ሀገር በጋራ መሥራት ያስፈልጋል።
ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ፣ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በኾነ መንገድ መከናወኑን የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት ወይዘሮ እጥፍወርቅ ካሳዬ የሚፈልጉትን የፖለቲካ ፓርቲ ፕሮግራም በመረዳት ድምፃቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል።
የምርጫ...
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተሳትፎ እና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በተለያዩ የምርጫ ክልሎች የተካሄደው የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብ ድምጽ አሰጣጥ ሂደት ሰላማዊ፣ አካታች እና ፍትሐዊ በኾነ መንገድ መጠናቀቁን የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና ዕጩ ተወዳዳሪዎች በሰጡት...
”የድምጽ ቆጠራውን ውጤት ለመቀበል ተዘጋጅተናል” በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር...
ከሚሴ፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት ሃሳባቸውን ለአሚኮ ሰጥተዋል።
የጋራ ምክር ቤቱ አባል እና የብልጽግና ፓርቲ የክልል ምክር ቤት እጩ አቶ አህመድ ሁሴን...








