ወረታ ከተማን የማልማት ሥራ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን የወረታ ከተማ አሥተዳደር የልማት እንቅስቃሴን ተመልክተዋል። የወረታ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት ፈረደ ከተማዋ የብዙ አካባቢዎች ተሽከርካሪዎች መተላለፊያ እንደመኾኗ በየጊዜው የመንገድ ጥገና፣...

☘️🌿በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እንደ ሀገር ሰፊ ትኩረት ተሰጥቷቸው ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል አንዱ ነው። መርሐ ግብሩ የደን ሽፋንን ከማሳደግ እና የአፈርን መሸርሸር ከመከላከል ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል...

“ሕዝቡ በሰጠው ድምጽ ከሚመረጠው ፓርቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ ነን” የፖለቲካ ፓርቲዎች

  ደብረብርሃን: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ድህረ ምርጫው ሰላማዊ እና የተረጋጋ እንዲኾን በሕዝብ ድምጽ ከሚመረጠው ፓርቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዝግጁ ነን ሲሉ የተለያዩ የፓለቲካ ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪዎች ተናገሩ። ምርጫ በተካሄደባቸው አካባቢዎች ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት እየተለጠፈ ይገኛል። በዚህ...

“ሕዝቡ ለሀገሩ ድምጹን በመስጠት ያሳየው የዴሞክራሲ ፍላጎት ድንቅ ነበር” አቶ ጥላሁን ደጀኔ

  ደብረ ታቦር: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ የዞኑ ነዋሪዎች በሙሉ ምስጋና አቅርቧል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የደቡብ ጎንደር ሕዝብ ሀገራዊ...

የቻግኒ ከተማን ውበት እየገለጠው ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ

እንጅባራ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መቀመጫ እንጅባራ ከተማ በ53 ኪሎ ሜትር ርቀት በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ እና በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ መተላለፊያ ኮሪደር ላይ የምትገኘው ቻግኒ ከተማ ኢትዮጵያውያን በፍቅር የሚኖሩባት ውብ...