የምሥራቅ ዕዝ ኮር ከዱርቤቴ ከተማ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት...

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ላይ የክልል ምክር ቤት አማካሪ ወይዘሮ ሰብለ አስማማው የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ሀብታም አውደው እና የቀጠናው ኮር አዛዥ ብርጋዴየር ጀኔራል አዲሱ ማህመድ ተገኝተዋል። ውይይቱ በዋናነት ያተኮረው...

ከታሪፍ በላይ ከማኅበረሰቡ የተወሰደን ብር እያስመለስን ነው።

ባሕርዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በተፈጠረ የነዳጅ ዋጋ መጨር እና የቁጠባ ሥራ ምክንያት በመንግሥት በኩል መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጎ ነበር። ይህንን ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ያለ አግባብ...

“ጠላት ከሚጠጣው የሀገሬን ውኃ፤ የእኔ ደም ይቀዳ በዱር በበረሃ”

ባሕርዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኞች በባዶ እግራቸው እየተመላለሱ ጠበቁሽ፤ እየራባቸው ቆሙልሽ፤ እየወደቁ አጸኑሽ፤ እየተገፉ አበረቱሽ፤ ከፊት እየቀደሙ ተጋረዱልሽ። የጠላትን ጦር በደረታቸው እያበረዱ ከጠላት መቅሰፍት ጠበቁሽ፤ ነጻነትሽን አጸኑልሽ፤ ጠላቶችን አሳፋሩልሽ፤ በከፍታ አስቀመጡሽ። የመርዝ ጋዝ እየተደፋባቸው፤...

የአሁኑ ትውልድ ለኢትዮጵያ ጥቅም ጠንካራ አርበኝነት ይጠበቅበታል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) የአርበኞች ቀን ቀደምት ኢትዮጵያውያን ወራሪን በመመከት የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር የከፈሉትን ታላቅ መስዋዕትነት በማሰብ ለ85ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል። የኪንግስ ኦፍ ዓባይ ሚዲያ ባለቤት እና መሥራች ኡስታዝ ጀማል በሽር የቀደምት ኢትዮጵያዊያን አርበኝነት...

ሚሊሻ ለክልሉ መረጋጋት እና ሰላም የጀርባ አጥንት ኾኖ አገልግሏል።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች እና ዝግጅቶችን ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች፣ የሚሊሻ ኮሚሽን መሪዎች እና...