የዓባይ ተፋሰስ ሃብት፤ ከባሕላዊ አጠቃቀም ወደ ሳይንሳዊ እና የተቀናጀ ልማት

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ቤዝን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት የቤዝን ሥራዎች ላይ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ብሔራዊ የተቀናጀ የውኃ ሃብት አሥተዳደር አሥተባባሪ...

የሚሊሻ አባላቱ ከልማት ጎን ለጎን ለሀገር ሰላም ዋጋ ከፍለዋል።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ መምሪያ 30ኛ ዓመት የሚሊሻ ምስረታ በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የሚሊሻ አባላት በተለያዩ ጊዜያት ያጋጠሙ...

ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የኃይል አቅርቦት ችግሩን ቀርፎ ወደማምረት ሊገባ ነው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ፕሮጀክት ባጋጠመው የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጥ ምክንያት ለዓመታት ስኳር ማምረት አቁሞ ቆይቷል። ችግሩ እንዲቀረፍም የሚመለከታቸውን አካላት ሀሳብ በማካተት አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጉዳዩን በተደጋጋሚ መዘገባችን የሚታወስ...

“የኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር እድገት መደላድል ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ

አዲስ አበባ፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 4ኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ አራተኛ ቀኑ ላይ ይገኛል። የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴም ኤክስፖውን ጎብኝተዋል። ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ የአንድ ሀገር የዕድገት መደላድል የኢንዱስትሪ ዘርፉ እንደኾነ ተናግረዋል። በዚህ ኤክስፖም ይህንን የሀገር ውስጥ...

የባሕር ዳር መምህራን የምርምር ስኬት!

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተለዋዋጭ ዓለም ውስጥ ትውልድን የማነጽ ጉዞ በበርካታ ተግዳሮቶች የታጠረ ነው። ከመማሪያ መጽሐፍት ይዘት እስከ ተማሪዎች የመቀበል አቅም ልዩነት ድረስ ያሉት መሰናክሎች የትምህርት ጥራትን በየዕለቱ ይፈታተኑታል። ታዲያ ይህንን ክፍተት ለመሙላት እና...