🌾የአርሶ አደር ሠርቶ ማሳያዎች – ለቴክኖሎጂ ሽግግር እና ለምርት እድገት ምሶሶዎች
ምርታማነትን በማሳደግ ዘመናዊ የግብርና አሠራርን ተግባራዊ ለማድረግ የአርሶ አደር ሠርቶ ማሳያዎች ድርሻቸው ከፍተኛ ነው።
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ያነጋገርናቸው አርሶ አደሮች እንደሚሉት
ከሠርቶ ማሳያዎች በተግባር የገበዩትን ዕውቀት በማሳቸው ላይ ተግባራዊ በማድርግ ምርታማነታቸውን ማሳደግ መቻላቸውን ነግረውናል። ይህም ትልቅ...
ባዲገዝ – የወሎየዎች ተሳስቦ የመኖር አንዱ እሴት
ዓመታዊ የእሸት ቅመሱ ሳምንት "ባዲገዝ" በየዓመቱ በጥቅምት አጋማሽ የሚካሄድ ልዩ ዝግጅት ነው። በቆሎ፣ ባቄላ፣ ጥንቅሽ፣ ዱባ፣ ማር፣ እርጎን ጨምሮ የአርሶ አደሮች የላብ ውጤቶች በአንድ ቦታ ቀርበው ሁሉም የፈለገውን እና ያማረውን የሚቋደስበት የማካፈል በዓል ነው።
በዝግጅቱ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የተሠሩ የልማት ሥራዎችን መርቀው አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
በሐረሪ ክልል ከበጋ መስኖ ከ1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ እየተሠራ ነው።
በሐረሪ ክልል የበጋ መስኖ ልማቱን ውጤታማ በማድረግ ምርትና ምርታማነትን የማሳደግ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገልጿል።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ሮዛ ኡመር በክልሉ በዘንድሮ በጋ የመስኖ ልማት ሥራ አስመልክተው...
ሳይንሳዊ አሠራሮች ለተሻሉ የግብርና ሥራዎች
በአማራ ክልል የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ፣ አርሶ አደሮች አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን፣ የተሻሻሉ የሰብል ዝርያዎችን እና ዘመናዊ የአሠራር ዘዴዎችን በተግባር እንዲያዩ እና እንዲለማመዱ ከሚደረጉባቸው አሠራሮች ውስጥ አንዱ ነው የአርሶ አደሮች ማሠልጠኛ ማዕከላት እና የሠርቶ ማሳያ ማዕከላት።
በክልሉ የግብርና...








