ፓርቲው የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማሳደግ ረገድ በተጨባጭ እየሠራ ነው።
ደብረታቦር፡ ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ብልጽግና ፓርቲ ከዞኑ እና ከፋርጣ ወረዳ ሴት የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የምርጫ ምልክት ትውውቅ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ-ግብር አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል...
“ሀገር ከፓርቲ በላይ ነው” የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ተወያይተው የጋራ ምክር ቤቱ መሪዎች መግለጫ ሰጥተዋል።
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት...
ሚሊሻው ለአካባቢው እና ለክልሉ ሰላም መረጋጋት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል።
ገንዳ ውኃ፡ ግንቦት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር 30ኛውን የሚሊሻ ምሥረታ በዓል አክብሯል። በመድረኩ ላይ ከፍተኛ የክልልና የዞን የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጄኔራሎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
ሚሊሻው የሀገርን ዳር ድንበር እና...
“ጋሸና እና አካባቢው ከብልጽግና ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ ይኾናል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን ጋሸና ከተማ መቄት ቁጥር ሁለት የምርጫ ክልል ላይ የምርጫ ቅስቀሳ አድርገዋል።
የጋሸና ከተማ አሥተዳዳር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጸጋ ውቤ የብልጽግና ፓርቲ ጋሸና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ጌንቦት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የሁለትዮሽ ውይይት ማካሄዳቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አጋርተዋል።
በተጨማሪም በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረጉ ቁልፍ ስምምነቶች...








