በአማራ ክልል 30 ሺህ የሚጠጋ የቁም እንስሳት ለውጭ ገበያ ቀርቧል።

  ጎንደር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ የቁም እንስሳት ኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል እና የውጭ ግብይትን ለማሳለጥ ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በጎንደር ከተማ አካሂዷል። ‎ ‎ውይይቱን የከፈቱት የአማራ ክልል ንግድ እና...

“የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ ያሉ የልማት ዕድሎችን መጠቀም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

  ደባርቅ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር ደባርቅ ከተማ በአካባቢው የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎችም...

🇪🇹የኢትዮጵያን ትንሣኤ ሊያበስር ጫፍ የደረሰው የሀገራዊ ምክክር !

  ባሕር ዳር ፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም(አሚኮ) ሀገራዊ ምክክር የዜጎችን እኩል ተሳትፎ በማረጋገጥ በብሔራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠር ያስችላል። ለዘመናት የዘለቁ የፖለቲካ እና የታሪክ ቅራኔዎች በውይይት እንዲፈቱ ዕድል ይፈጥራል። 🕊️የምክክር ባሕልን በማዳበር፣ ጥላቻን በይቅርታ፤ መከፋፈልን...

“ኢቦላ በአውሮፓ ወይም በአሜሪካ ቢኾን ኖሮ እስካሁን ክትባት እና መድኃኒት ይሠራለት ነበር” ዶክተር ዣን...

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አህጉሪቱ ለኢቦላ ምላሽ የራሷን በጀት መመደብ ይኖርባታል ብሏል። አሁን ላይ የተከሰተው ወረርሽኝ የ200 በላይ ሰዎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ 900 የሚጠጉ ሰዎችም በቫይረሱ ተይዘዋል ነው...

ሕገ ወጥ የአፈር ማዳበሪያ ዝውውርን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የግብዓት አቅርቦትን በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ማድረስ ወሳኝ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም የማዳበሪያ አቅርቦት በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለማሰራጨት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል። ​ ይሁን እንጂ...