የጸጥታ መዋቅሩ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ​በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተማማኝ ሰላምን ለማስፈን እና ሂደቱ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል። የመምሪያው ኀላፊ ይኸነው አበባው እንደገለጹት በከተማዋ የታየውን ሰላም...

🗳️🇪🇹ለምርጫው ስኬታማነት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካ ፓርቲዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። የነጻነት እና እኩልነት ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ሥራ አሥፈጻሚ እና የሴቶች ጉዳይ ኀላፊ አይሻ ያሲን እንደገለጹት ፓርቲያቸው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ...

“አዲስ አበባ ላይ የተሠራው ሥራ ኢትዮጵያን የመቀየር ጉዞ ማሳያ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

  አዲስ አበባ፡ ግንቦት 07/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ከጠንካራ እሳቤ ወደተጨባጭ ስኬት በሚል መርህ በአዲስ አበባ ከተማ ዕድገት እና ለውጥ ላይ የሚያጠነጥን "አዲስን እንደ አዲስ"የተሰኘ በውጭ ሀገር ደራሲያን የተፃፈ መጽሐፍ ተመርቋል። አዲስ አበባን እንደ ስሟ ውብ ማድረግ፤ የሀሳብ...

ብልጽግና ፓርቲ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚሠራ ሀገራዊ ፓርቲ ነው።

ከሚሴ፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጅሌ ጥሙጋ ወረዳ የገርቢ ክላስተር የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች እና አባላት የተሳተፉበት የምርጫ ቅስቀሳ እና የዕጩ ተመራጮች ማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ​የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አህመድ አሊ ብልጽግና...

በሆርሙዝ ሰርጥ ያለውን ውጥረት ለማርገብ ጥረት እያደረገች መኾኗን ኢራን ገለጸች።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢራን እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ፍጥጫ አሁንም ዘላቂ እልባት አላገኘም። የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራጊቺ በሆርሙዝ የባሕር መስመር ዙሪያ ያለው ሁኔታ በጣም ውሥብሥብ መኾኑን ገልጸዋል። ቴህራን የውኃ...