“አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የሰው ልጅን ከተፈጥሮ ጋር እያቆራኘ ነው”
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከ2 ሺህ 400 ሄክታር በላይ በሚኾን መሬት ላይ ከ24 ሚሊዮን በላይ ችግኞች በአንድ ጀምበር እየተተከሉ ነው።
በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ወጣቶች፣ የመንግሥት
ሠራተኞች፣ የፈረሰኛ ማኅበር አባላት፣...
“የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአርሶ አደሮችን ተጠቃሚነት እያረጋገጠ ነው”
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብርን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በጨለቃ ክላስተር በመገኘት አሻራቸውን አስቀምጠዋል።
ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር መስመር ሥራ አሥኪያጅ ኢንጅነር ታከለ...
በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የተፈጥሮ ሚዛንን በመጠበቅ የዜጎችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ መቻሉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል...
ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሂደቱን በስኬት ለማጠናቀቅ ከማለዳው አንስቶ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በዚህም ርዕሰ መስተዳድሩ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በጉራጌ ዞን በቀቤና ልዩ ወረዳ...
“ቀጣናውን የአትክልት እና ፍራፍሬ ኮሪደር ለማድረግ እየተሠራ ነው”
በሰሜን ወሎ ዞን የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በመርሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ተገኝ አባተ በዞኑ ከ167 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለተከላ የተዘጋጀ ሲኾን በአንድ ጀምበር 28 ነጥብ 8 ሚሊዮን ችግኝ ይተከላል...
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የታየውን አንድነት በሰላም ተግባርም መድገም ይገባዋል።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት እየተከናወነ ይገኛል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስቴር የብቃት እና የሰው ሀብት አሥተዳደር ሥራ አሥፈጻሚ ኮሪ አብደላ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር...







