የግብርና ምርቶች እና የፋብሪካዎች ጥሬ ዕቃ አቅርቦት ትስስር ይጠናከራል።
ባሕርዳር፡ ግንቦት08/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ቢሮ ግብዓት እና ሜካናይዜሽን ዘርፍ የግብርና ውል እርሻ አሠራር ላይ ምክክር እያደረገ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዴሊበሪ ዩኒቲ ኀላፊ ደረጃው ፈንቴ (ዶ.ር) ክልሉ የ25 ዓመት የአሻጋሪ...
“ሰላማችን እየጠበቅን የሀገርን ብልጽግና እናስቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች
ሰቆጣ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ በሰቆጣ ከተማ በተሽከርካሪዎች የታገዘ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል።
በቅስቀሳው የተሳተፉ የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች የአካባቢያችንን ሰላም ጠብቀን የሀገርን ብልጽግና እናስቀጥላለን ብለዋል።
ወይዘሮ አሰፉ ታደለ እና አቶ...
ብልጽግና የሴቶችን እና የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ በተጨባጭ እያረጋገጠ ነው።
ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 08/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምረጡኝ ቅስቀሳ መድረክ አካሂዷል።
የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ማዕድን መምሪያ ኀላፊ ብርቄ ፀጋ በመድረኩ...
🕊 “ሰላም ለንግድ፣ 🗳️ ድምፅ ለሀገር” 🇪🇹
ባሕር ዳር: 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ እንዲኾን፤ ለሂደቱ ስኬታማነት የዜግነት ግዴታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መኾናቸውን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የንግዱ ማኅበረሰብ ክፍሎች ነግረውናል።
በከተማው በንግዱ ዘርፍ የተሠማሩት ራሄል ሽባባው ምርጫ ለአንድ ሀገር...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በራራውን አደረገ።
ደብረ ማርቆስ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓመታት በኋላ የመጀመሪያ የሙከራ በረራውን ወደ ደብረ ማርቆስ አድርጓል።
ከዓመታት በኋላ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ ያደረገችው አውሮፕላን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...








