“ሀኪም ጋራ ኢኒሼቲቭን በመደመር መንግሥት ዕይታ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረር ከተማ የተጀመረው "ሀኪም ጋራ ኢኒሼቲቭ" በመደመር መንግሥት ዕይታ ጥራት እና ፍጥነትን መሠረት ባደረገ መልኩ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ኾኑን የሀረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን...
“ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ጥበቃ ስኬታማ ሥራዎችን ሠርታለች” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓውያኑ ታዋቂ የፖሊሲ አጥኚ ተቋም ቻተም ሃውስ በለንደን ባዘጋጀው የአየር ንብረት ሳምንት የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ልዑክ ተሳትፏል።
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የኮፕ 32 ተሰያሚ ፕሬዝዳንት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ...
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ሲንቀሳቀስ የነበረውን ጽንፈኛ ቡድን መደምሰሱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት...
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ወይና ማርያም አካባቢ ሲንቀሰቀስ የነበረውን ጽንፈኛ ቡድን መደምሰሱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
በ10ኛ እዝ ኮር ስር የሚገኘው ክፍለ ጦር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከተለያዩ አካባቢዎች...
በቅድመ ምርጫ እና በምርጫ ወቅት የታዩ ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን በድኅረ ምርጫ ወቅት ማስቀጠል ከሁሉም ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ሰላማዊ የድምጽ አሰጣጥን ከማካሄድ ባሻገር የምርጫ ውጤትን በጸጋ መቀበል ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ሰላም መረጋገጥ ወሳኝ ነው።
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ዓለምነህ አጋየ በኢትዮጵያ የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ...
“አረንጓዴ አሻራችን በተባበሩ ክንዶች እና በመደመር የከበረ እሳቤ የመሥራት ምስክር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጽሕፈት ቤት ሠራተኞቻቸው ጋር በመኾን በጫካ ፕሮጀክት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካሂደዋል።
"የአረንጓዴ አሻራችን እንደሀገር የውበት ምንጭ እና የኢኮኖሚ ተደማሪ አቅም ይሆናል ብለን አቅደን የሠራነው በውጤት...








