✈️ የረጅም ዓመታት ጥያቄ ብስራት ይዞ ብቅ አለ፤ ታሪካዊ በረራም ተከናወነ 🇪🇹

  ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለበርካታ ዓመታት በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ የመጀመሪያውን ታሪካዊ የሙከራ በረራ በትላንትናው ዕለት እውን አድርጎ ብቅ ብሏል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ተመስገን...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጄክትን ጎብኝተዋል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የደብረ ማርቆስን አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጄክትን እና የሙከራ በረራን ጎብኝተዋል። የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በመጠናቀቅ ላይ ነው። ዛሬ ደግሞ የአማራ...

“ፋብሪካው የልማት አርበኝነታችንን የምናሳይበት ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አክሲዮን ማኅበር ሰባተኛ መደበኛ እና ስምንተኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባቤውን በደጀን ከተማ አካሂዷል። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን...

በዲጂታል ክህሎት ያልታገዘ የሀገር እድገት አዝጋሚ ነው።

  እንጅባራ: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዓለም አቀፍ የጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ አካሄደ። ኮንፈረንሱ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ፣ በሳይበር ደኅንነት እና በዲጂታል ኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ከተለያዩ የሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች የተጋበዙ ምሁራን...

“ጊዜ ዘነጋሽ፤ ጊዜም አስታወሰሽ”

  ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሥ ተክለሃይማኖት የነገሡብሽ፤ መኳንንቱ እና መሳፍንቱ የከተሙብሽ፤ ሊቃውንቱ ከጥንት እስከ ዛሬ ድረስ የማይነጥፉብሽ፤ ማር እና ወተት የሚቀዳብሽ፤ ነጭ ጤፍ በእርጎ የሚበላብሽ ደብረ ማርቆስ ኾይ እንዴት ከርመሻል? አንቺ በበዓድ ሀገር...