“በራሱ ላይ የሚሠራ ትውልድ ሀገርን ይሠራል” አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው
ብቃት እና አቅም ሁሌም የሚያድግ እና የሚሻሻል በመኾኑ ተመራቂዎች...
🎓 “ተመራቂዎች በዩኒቨርሲቲው የገበያችሁትን ዕውቀት ተጠቅማችሁ ሀገር እና ወገናችሁን ማገልገል ይጠበቅባችኋል” ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለሰባተኛ ጊዜ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ዛሬ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 2 ሺህ 903 ተማሪዎች እያስመረቀ...
የክረምት በጎ አድራጎት – ሀገራዊ አብሮነታችን በተግባር የገለጠ ብርቱ ሥራ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰብዓዊነትን፣ ቅን ልቦናን እና ውብ እጆችን ለጋራ ዓላማ የምናስተሳስርበት ልዩ ተግባር ነው። ይህ ተግባር በቁጥር ወይም በውጤት መጠን ብቻ የሚለካ ሳይኾን የህሊና እፎይታን...
የሀሳብ ልዩነቶች ቢኖሩም እንኳ በሀገር እና በሰላም ጉዳይ በጋራ መሥራት ግን መሠረታዊ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ግንባታ እና ለተረጋጋ ሰላም የተፎካካሪ ፓርቲዎች ሚና እጅግ ወሳኝ ነው።
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰሎሞን አየለ በኢትዮጵያ ሀገር እና ሕዝብን በማስቀደም ሰለማዊ ምርጫ...
“በሀረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን የሚያጎለብቱ የኢንቨስትመንት ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን የሚያጎለብቱ የኢንቨስትመንት ልማት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾናቸውን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በሀረር ከተማ በመገንባት ላይ ያሉ የተለያዩ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል።
ርእሰ መሥተዳድር...








