#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

"በክልሉ ሰላም እና የፖለቲካ መረጋጋት እንዲመጣ ይሠራል" ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አረጋ ከበደን የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...

#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተሿሚዎችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ምክር ቤቱም የቀረበውን ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። የሻለም ገዛኸኝ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ አቶ ጥላሁን...

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

ክልሉን ወደ ከፍታ ለመውሰድ እየተጉ ያሉት ጠንካራውን መሪ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን በጨረፍታ። ለአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኾነው የተሾሙት አቶ አረጋ ከበደ ለጋስ የትውልድ ቦታቸው መሥራቅ ጎጃም ዞን እናርጅ እናውጋ ወረዳ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ በትምህርት ዝግጅታቸው...

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተሿሚዎችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ምክር ቤቱም የቀረበውን ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል። ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)...

#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!

አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ኾነው ተሾሙ። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ...