#ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ #ታላቅ_ርዕይ

48
የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተሿሚዎችን ለምክር ቤቱ አቅርበዋል። ምክር ቤቱም የቀረበውን ሹመት ተቀብሎ አጽድቋል።
✍️ የሻለም ገዛኸኝ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ጥላሁን ፈንታው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ
✍️ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ጥላሁን ወርቅነህ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ሞላ መልካሙ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ኢንጂነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ አታላይ ጥላሁን የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ
✍️ ጋሸው ሙጬ (ዶ.ር) የአማራ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ዓባይ መንግሥቴ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ
✍️ ወይዘሮ ባንቺአምላክ ገብረ ማርያም የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ እንድሪስ አብዱ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ አብዱልከሪም መንግሥቱ የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ መልካሙ ጸጋዬ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ሲሳይ ዳምጤ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ
✍️ ደመቀ ቦሩ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ የአማራ ክልል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ
✍️ አቶ ብርሃኑ ጎሽም የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ
✍️ አቶ ኃይሌ አበበ የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) የአማራ ክልል ሥራ እና ክሕሎት ቢሮ ኀላፊ
✍️ ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ኾነው ተሹመዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
Next article#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!