የባሕር በር – የዛሬው ትውልድ የነገ ዓድዋ!

ኢትዮጵያ የጂኦፖለቲካዊ አቀማመጧን በመጠቀም ከጎረቤት ሀገራት ጋር በሰላም፣ በንግድ እና በጋራ ልማት የመተሳሰር ራዕይን አንገብጋቢ ብሔራዊ ጉዳይ አድርጋለች። የባሕር በር ጥያቄ የዛሬው ትውልድ የትኩረት ማዕከል ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ...

የሰላም፣ የቱሪዝም እና የኮንፈረንስ ማዕከልነቷን ያረጋገጠችው ባሕር ዳር

ባሕር ዳር ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን፣ ስፖርታዊ ሁነቶችን እና መጠነ ሰፊ ኮንፈረንሶችን በስኬት ማስተናገዷ በከተማዋ አስተማማኝ ሰላም እና መረጋጋት መኖሩን ለሀገር ውስጥ እና ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ያሳየችበት ሕያው ምስክር ነው። እነዚህ...

ተማሪዎች ከክፍል ክፍል የሚዘዋወሩት በብቃት ብቻ ነው።

ነገ ሀገርን የሚረከቡ ብቁ ዜጎችን ለማፍራት ትምህርት ቤቶችን ከማሻሻል ባለፈ፣ በመማር ማስተማር ሂደት ብቃትን ማረጋገጥ እንደ ሀገር በትኩረት እየተሠራ ይገኛል። በአማራ ክልልም ባለፉት ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በአማራ...

የቱሪዝም ሕዳሴ በኢትዮጵያ 🇪🇹

  የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሀብት ሰፊ አማራጮችን እና ጸጋዎችን ያካተተ ነው። ከራስ ደጀን እስከ ዳሎል የሚዘልቀው ውብ መልከዓ ምድር፣ የሕዝቦቿ ብዝኃ ባሕል፣ ታሪክ፣ እና አያሌ ቅርሶች የሀገሪቱን የብዝኀ ቱሪዝም ጸጋን በግልጽ ያሳያል። አሁናዊ የከተሞች የኮሪደር ልማትም ሌላው...

የኮዳውን ውኃ በርህራሄ የሚያካፍል – ጀግናም፣ ትሁትም ወታደር!

  የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከሀገር ሕልውና ጋር የተሳሰረ የጀግንነት ታሪክ ባለቤት ነው። ሠራዊቱ የጦር መሣሪያን ብቻ በመያዝ የሚታወቅ ሳይኾን ከሕዝብ ማሕጸን ወጥቶ ለሕዝብ ሕይወት እና ክብር ሲል ራሱን የሚሰጥ ጽኑ ሕዝባዊ መሠረት ያለው ኃይል ነው። በኢትዮጵያ...