ሰላም ለሁሉም ናት፤ ስለሰላም ሁሉም ያገባዋል !

በአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም መገባደጃ ጀምሮ የተከሰተው የሰላም እጦት ጥሎት ያለፈው ጉዳት ጥልቅ እና ሁለንተናዊ ነው። ክልሉ የሀገሪቱ የግብርና ምርት የጀርባ አጥንት በመኾኑ ግጭቱ የንግድ መስመሮችን ዘግቶ፣ የግብዓት ሥርጭትን አጓድሎ እና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን አቀጭጮ...

የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት

ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የውጭ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያን በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በውስጥ ግጭት በማዳከም ዓባይን በብቸኝነት ተቆጣጥራ መጠቀም የሁልጊዜም ስትራቴጂካዊ መርሕ እና አቋሟ ነው። የግብጽ ገዢዎች ከሙሐመድ አሊ ፓሻ እስከ ገማል...

አሚኮ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ከደረሱበት ደረጃ ለመድረስ በትጋት መሥራት ይኖርበታል አቶ ዓባይ መንግሥቴ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በዓመታዊ የአፈጻጸም ውይይትና የቀጣይ ዓመት እቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር በኮርፖሬሽኑ ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ ለቆዩ ጡረታ ለወጡ የቀድሞ ሠራተኞች እና በበጀት ዓመቱ ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሠራተኞች ዕውቅና ሰጥቷል። በዕውቅና መርሐ ግብሩ ላይ የአሚኮ...

ፀደይ ባንክ የማኅበረሰቡን ፍላጎት ተረድቶ ችግር ፈቺ ኾኖ የዘለቀ ባንክ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

  ፀደይ ባንክ ለሦሥት ቀናት ያካሄደውን የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2026/27 ዕቅድ ትውውቅ አድርጓል። ከሐምሌ 26/2018 ዓ.ም እስክ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም የተካሄደው የአፈፃፀም ውይይት እና ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ለባንኩ ቀጣይ ሥራዎች ስኬት ወሳኝ መኾኑ...

🇪🇹 “ሀገር ከሁሉም በላይ ናት”

  አንዲት ሀገር የቱንም ያህል የተፈጥሮ ሀብት ቢኖራት፣ የሠራዊት ቁጥሯ ቢበዛ፣ በውስጥ ክፍፍል ከተጠቃች እና የጋራ ራዕይ ካጣች ህልውናዋን ማስጠበቅ ያዳግታታል። በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ፍልስፍና መምህር ከኾኑት ሀሳቡ ተስፋ ጋር ያደረግነው ቆይታ የሚያነሳው ዋና...