አቶ አሕመድ አሊ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ኾነው ተሾሙ።

9
አቶ አሕመድ አሊ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ኾነው ተሾመዋል።
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ አቶ አሕመድ አሊን በድጋሜ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ አድርጎ ሾሟል።
አቶ አሕመድ ሁሴን ደግሞ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የሰላም አና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ኾነው ተሾመዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleበደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ለምሥራቅ ዕዝ ክፍለ ጦር የደጀንነት ድጋፍ አደረጉ።
Next articleየአሸባሪዎች መቅሰፍት-የቀጣናው የሰላም ዋስትና-የሀገር መከላከያ ሠራዊት!