ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተአማኒ እንዲኾን የሚያስችል ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ በወገዳ ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ...
“በዓሉ በትህትና ለጋራ ሰላም የምንቆምበት ነው” የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል የእርስ በእርስ ጥላቻን በማራቅ፣ በይቅርታ እና በትህትና ለጋራ ሰላም የምንቆምበት ሊኾን ይገባል ሲል የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳስቧል።
የጉባኤው ሠብሣቢ...
“የትራንስፖርት ቁጥጥሩ ለተጓዦች እፎይታን እያመጣ ነው” ተገልጋዮች
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተው የነዳጅ ቀውስ በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ ባሳደረው ተጽዕኖ ማኅበረሰቡን ለእንግልት ሲዳርግ ተስተውሏል። ይህንን ችግር ለመቅረፍም የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮች ተግባራዊ እየተደረጉ ይገኛሉ።
በባሕር ዳር ከተማ ጎጃም በር...
“የሕዝብ ይኹንታ ያለው አካል የሚመጣው በምርጫ ነው” የፖለቲካ ምሁር
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ስድስት ሀገራዊ ምርጫዎችን ከዚህ በፊት አካሂዳለች። እነዚህ የምርጫ ሂደቶች በሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዞ ውስጥ ታሪክ፣ ተስፋ እና ትምህርት ጥለው አልፈዋል።
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት...
“የታሪክ አሻራ ለማስቀመጥ የምርጫ ቀኑን በደስታ እየተጠባበቅን ነው” የሰከላ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በነፃነት ድምጽ በመስጠት ፍላጎታቸውን እና ሉዓላዊነታቸውን የሚያረጋግጡበት ሂደት ነው። በዚህም ሀገሪቱ ለምታካሂደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተለያዩ የዝግጅት ተግባራት በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ።
በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰከላ ወረዳ...








