በዞኑ በግንባታና ጥገና የ792 ትምህርት ቤቶች ደረጃ ተሻሽሏል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ በትምህርት ጥራት ላይ የሚታዩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት እና የትምህርት ተቋማትን ደረጃ ለማሻሻል ሰፊ ርብርብ እያደረገ መኾኑን አስታውቋል።
የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ተፈሩ መላኩ አብዛኛዎቹ የትምህርት ተቋማት...
ሰላምን ማረጋገጥ እና የኑሮ ጫናን ማቅለል የአሸናፊው ፓርቲ ትኩረት መኾን አለበት።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ቅድመ ዝግጅት፣ የድምፅ መስጫ ዕለት እና ድኅረ ምርጫ ሰላማዊ መኾን ለተረጋጋ መንግሥት እና ለሀገር ሰላም ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
አሁን ላይ ኢትዮጵያ በድኅረ ምርጫ ሂደት ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ ወቅት ላለፉት...
🕊️ “ኢትዮጵያን ነፍጥ ጎድቷታል፤ ምክክር ይታደጋታል”
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 🇪🇹 በኢትዮጵያ ለዘመናት የዘለቁ ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ቅራኔዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ሀገራዊ ምክክር አስተማማኝ መንገድ ነው።
ይህ ታሪካዊ መድረክ ልዩነቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ በመፍታት እና የጋራ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ትልቅ ዕድል...
ምግብን በማበልፀግ የሥርዓተ ምግብ ችግሮችን ለማቃለል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ባለፉት አራት ዓመታት ሥርዓተ ምግብን ለማሻሻል ምግብ ማበልፀግ ላይ የተከናወኑ ሥራዎችን ገምግሟል።
ከመድረኩ ተሳታፊዎች መካከል በኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ባለሙያ መለሰ...
“የፈጠራ ሥራዎችን መደገፍ እና ዳር ማድረስ ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልላዊ የፈጠራ ሥራ ዐውደ ርዕይ እና የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚየም የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ መርሐ ግብሩ በትምህርት...








