የበጎፍቃድ አገልግሎት ችግር የሚፈታበት የሀገር ፍቅር መገለጫ ነው።

  ጎንደር፡ ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ "በሚል መሪ መልዕክት የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጎንደር...

ተመራቂ ተማሪዎች ከዘመናዊው ዓለም ጋር ራሳቸውን ማዋሐድ አለባቸው።

  ደባርቅ: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና የዕለቱ የክብር እንግዳ ባያብል ሙላቴ ተማሪዎች...

ከወሰዳቸው የትምህርት መስኮች 43ቱን A+ እና ዘጠኙን A በማምጣት የዋንጫ ተሸላሚ የኾነው የባሕር ዳር...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች እና ደረጃዎች እያስመረቀ ነው። በምርቃቱ ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገቡ ተመራቂዎች የዋንጫ እና የሜዳሊያ ተሸላሚ ኾነዋል። ከተመራቂዎች መካከል በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ...

“ተመራቂዎች በሙያችሁ የሀገር አለኝታ መኾን ይገባችኋል” ፕሮፌሰር በላይ ካሳ

  ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 6 ሺህ 492 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬዘዳንት ፕሮፌሰር በላይ ካሳ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ...

የከተሞች የማዘጋጃቤታዊ ገቢ እያደገ መምጣቱን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም በአርባ ምንጭ ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ በበጀት ዓመቱ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ...