ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በክልሉ የሚከሰቱ አደጋዎችን ቀድሞ ለመከላከል እና ማኅበረሰቡን በራስ አቅም መልሶ ለማቋቋም ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሰርክአዲስ...
በአማራ ክልል 100 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ እንደሚወስዱ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፊታችን ሰኔ ወር መገባደጃ ላይ የሚሰጠውን የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና በስኬት ለማስኬድ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ኀላፊ እየሩስ መንግሥቱ ከአሚኮ ጋር...
የወልድያን ልማት ለማሳለጥ ምርጫውን በውጤታማነት መፈጸም ይገባል።
ወልድያ: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ ሕዝብ ለብልጽግና ፓርቲ ያለውን ድጋፍ በአደባባይ ገልጿል።
የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ወልድያ ከተማ ታታሪ ሕዝቦች ያሉባት ከተማ ናት ብለዋል።
ካሳለፍነው አኳያ ወደፊት የምናየው ልማት እና ብሩህ...
“ሕዝበ ሙስሊሙ የኢድ ዓል አደሃ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን ወገኖች በማሰብና በመደጋገፍ ይሁን” የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1ሺህ 447ኛውን የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኀን ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት የምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊ አሕመድ ካሳ...
“ምርጫ ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ በዴሞክራሲ ብቻ የሚያምን ትውልድ ለመፍጠር ያግዛል” መምህራን
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ መንግሥቱ የሰጣቸውን መብት ተጠቅመው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የዝቋላ ወረዳ መምህራን ተናግረዋል።
የመራጮች ካርድ ቀድመው መውሰዳቸውን የተናገሩት መምህራኑ "ምርጫ ላይ የነቃ ተሳትፎ ማድረግ በዴሞክራሲ የሚያምን ትውልድ...








