“ብልጽግና ፓርቲ የባሕር በር ጥያቄያችን ዕውን እንዲኾን አበክሮ ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች፣ ደጋፊዎች እና አባላት የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።
የብልጽግና ፓርቲ የክልል ምክር ቤት ዕጩ እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
“ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን ወደ ከፍታ ለማሻገር እየሠራ ያለ ፓርቲ ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ብልጽግና...
የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በአይከል ከተማ ተካሄደ።
ጎንደር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አይከል ከተማ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ እና በምርጫ ቅስቀሳው ላይ የፓርቲው ደጋፊዎች፣ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ...
“ብልጽግና ፓርቲ የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ደሴ: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በደሴ ከተማ አሥተዳደር ተካሂዷል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ምርጫው ሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ማኅበረሰቡ የበኩሉን እንዲወጣ አሳስበዋል።
ብልጽግና...
በባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ እጩዎች፣ ደጋፊዎች እና አባላት በተገኙበት የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በምረጡኝ ቅስቀሳው የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...








