ሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር እየተካሄደ ነው።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከበረ የሚገኘው የሻደይ በዓል ጨዋታ በተለያዩ ትርዒቶች ታጅቦ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር መካሄድም ጀምሯል።
የዋግ ኽምራን ባሕላዊ አለባበስ እና አጊያጊያጥ በማሣየት እና የዋግ ኽምራን የቱሪስት መስህቦችን...
“ኢትዮጵያ በሀገራዊ ምክክር ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ተሸጋግራለች” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መረጃ ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዴሞክራሲ እና የሰላም ምዕራፍ መክፈቷን አስታውቋል።
ባለፉት አራት ዓመታት በሀገራዊ ምክክሩ ከተከናወነው የዝግጅት ምዕራፍ በኋላ 4 ሺህ...
ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኘው ጸጋ ምንድን ነው?
የአማራ ክልል የግብርናው ምርት ለኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ክልሉ ከፍጆታ ምርቶች በተጨማሪ ለውጭ ገበያ እና ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች የግብዓት አቅርቦት ትልቅ አቅም እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ።
በተለይም በቅባት እና በጥራጥሬ ምርቶች ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት እና...
የሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ?
ሕገወጡ ህወሃት በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፤ በባሕላቸው እንዳያጌጡ፤ የአማራነት መገለጫ የኾኑ አልባሳትን እንዳይጠቀሙ ሲያደርግ ቆይቷል።
ሕገወጡ ቡድን በዚህ ብቻ አላቆመ፤ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም፤ አማራዎችን በማሳደድ እና በማፈናቀል የአካባቢውን ሥነ...
የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው።
የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው።
የአሸንድዬ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ እና እብናት ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ነው።
በዓሉ “አሸንድዬን እናከብራለን፣እሴቶቻችን እንጠብቃለን” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው።
በዓሉ ሃይማኖታዊ...








