የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው።

13

የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው።

የአሸንድዬ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ እና እብናት ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ነው።

በዓሉ “አሸንድዬን እናከብራለን፣እሴቶቻችን እንጠብቃለን” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚገኘው።

በዓሉ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ነው እየተከበረ ያለው።

Previous articleየሉዓላዊነታችን ህያው ጋሻ
Next articleየሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ?