🕋 “የፅድቋ ከተማ መካ”

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ቅድስት ከተማ ተብላ ትጠራለች። የሃይማኖት፣ የታሪክ እና የባሕል አምባም ናት። በመላው ዓለም ለሚገኘው የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ማኅበረሰብ የመጀመሪያዋ እና እጅግ ቅድስቷ ከተማ ናት መካ። ቅድስቲቷ...

የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በባሕር ዳር ከተማ የሃይማኖቱ አባቶች፣ ተከታዮች እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል። የባሕር ዳር ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር...

ወደ ፈጣሪ የሚቀራረቡባቸው የላቁት የዙልሂጃ ቀናት

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል ዛሬ እየተከበረ ነው። የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሼኽ መሀመድ ኢብራሂም የዙልሂጃ አስሩ ቀናት በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ እጅግ...

ግጭት ያልበገረው ልማት በእስቴ ወረዳ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ካለው የትምህርት ፍላጎት አኳያ ያለው የትምህርት ቤቶች ቁጥር ሲታይ አነስተኛ እንደኾነ ይታመናል።ለዚህ ማሳያ የሚኾነው ደግሞ በየቀበሌው የሚገኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ደረጃቸውን ያልጠበቁ...

“ከኢድ አል አደሃ (ከአረፋ) በዓል መታዘዝን እና ጽናትን መማር ይገባል” ሼህ ጀዋር ሙሐመድ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሼህ ጀዋር ሙሐመድ የባሕር ዳር መጅሊስ የሰበካ እና የትምህርት ዘርፍ ተጠሪ እንዲሁም የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ናቸው። የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል መነሻው ነብዩ ኢብራሒም ልጃቸውን...