ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም በመቻሉ ውጤት ተገኝቷል።

  በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ የአፋር ክልል ዞን አምስት እና የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አጎራባች ወረዳዎች የመሪዎች ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ ሰይድ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከአጎራባች ወረዳዎች ጋር ያለውን...

” አለማለፍ” የማይታወቅበት የደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት

የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 84 ተማሪዎችን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አስፈትኗል። ከእነዚህ ውስጥ 80 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል። ባለፈው ዓመት ካስፈተናቸው ተማሪዎች 80 ከመቶ ከ500 በላይ ማምጣታቸውን የገለጹት...

ከታሪክ ጋር የተሣሠረው የጎንደር ከተማ “መሶብ” የአንድ ማዕከል አገልግሎት!

የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሕዝብን የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚቀርፍ፤ በአንድ ማዕከል አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል የመሶብ አንድ ማዕከል ግንባታን አጠናቋል። የማዕከሉ መገንባት ነዋሪዎች አገልግሎት ለማግኘት ይደርስባቸው የነበረን እንግልት የሚያስቀር መኾኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ተናግረዋል። ማዕከሉ ከታሪካዊው...

በአዲስ አበባ ዘመናዊ ተርሚናሎች በመገንባታቸው የትራፊክ አደጋን 25 በመቶ ቀንሷል።

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ዋና ዳይሬክተር ክበበው ሚዴቅሳ የተቀናጁ ተርሚናሎች የሕዝብ ትራንስፖርት መዳረሻዎችን እና ፕላዛዎችን ለማስፋፋት ብቻ የሚያገለግሉ አይደሉም ብለዋል። የመንገድ ላይ የተሽከርካሪ ጫናን በመቀነስ እና የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት በማሳለጥ ረገድም ጉልህ ሚና...

በ2019 ዓ.ም በአማራ ክልል በትምህርት ዙሪያ ምን ታስቧል?

የአማራ ክልል የ2019 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ከነሐሴ18/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ ይገኛል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደግሰው መለሰ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ አዲሱን የትምህርት ዘመን በተሳካ ሁኔታ ለማስጀመር ሰፊ የቅድመ...