የዓባይ ባንክ እጆች – 5ሺህ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስ
ዓባይ ባንክ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን ለመወጣት እና የትምህርት ዘርፉን ለማገዝ በኢኮኖሚ ጫና ምክንያት የትምህርት ቁሳቁስ ማሟላት ለተቸገሩ ተማሪዎች የሚኾን 50 ሺህ ባለ 50 ገጽ ደብተሮችን ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስረክቧል።
በባሕር ዳር ከተማ በተካሄደው የርክክብ ሥነ-ሥርዓት...
“በባዕዳን ተልዕኮ ያልተሰናከለው የኢትዮጵያ ስኬት”
ኢትዮጵያ የተረጋጋ ሰላም አግኝታ ብሔራዊ ጥቅሟን እንዳታስከብር እና ኢኮኖሚያዊ ዕድገቷን እንዳታፋጥን የባዕዳን ተልዕኮ ተሸካሚዎች ጫና ለማድረግ እየሠሩ ነው።
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ጂኦ-ፖለቲካዊ መጠናከር፣ የቀይ ባሕር ተፅዕኖዋ ማደግ እና የታላቁ ሕዳሴ ግድብን የመሰሉ ታላላቅ የልማት ፕሮጀክቶችን...
የኃይሌ ማናስ አካዳሚ ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 38ቱ የውጭ የትምህርት እድል አገኙ።
ደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘው ኃይሌ ማናስ አካዳሚ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ያስፈተናቸውን ተማሪዎች መቶ በመቶ ማሳለፉን አስታውቋል።
ከተፈታኞቹ መካከል 88 በመቶ የሚኾኑት የውጭ ሀገራት የትምህርት ዕድል ማግኘታቸውን አስታውቋል።
በ2013 የትምህርት ዘመን መማር ማስተማር የጀመረው...
በሀገር አቀፍ ፈተና በሴቶች አንደኛ የኾነችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ሽልማት ተበረከተላት።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው አገው ምድር አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሀገር አቀፍ የ12 ክፍል መልቀቂያ ፈተና 583 ያስመዘገበችው ተማሪ ሕዳሴ ዘመኑ ዕውቅና እና ሽልማት ተበርክቶላታል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ከእንጅባራ ከተማ...
የሰላም ችግኝን ማን ይትከል?
ችግኝ ለመትከል ሆ ብለን ወጣን፤ ለሰላምስ?
ኢትዮጵያውያን ከተባበሩ ምንም የሚገዳቸው ነገር እንደሌለ ማሳያዎች ብዙ ናቸው። ለዚህም ባለፉት ዓመታት የጸጥታ ችግር እንኳ ሳይበግራቸው ያሳኳቸው ትልልቅ ሀገራዊ ስኬቶች ሕያው ምስክሮች ይኾናሉ። ብዙ ጠላት ባለበት እና የውስጥ...








