ሁሉንም ተማሪዎች ያሳለፈው ማዕከል የስኬት ሚስጥር ምንድን ነው?

የባሕር ዳር ሳይንስ ኢንኩቤሽን ማዕከል ተማሪዎቹን በየዓመቱ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ በሙሉ የማሳለፍ እና የላቀ ውጤት የማስመዝገብ ባሕሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። ጥብቅ የማጣሪያ ፈተና የማዕከሉ ዳይሬክተር ዓለሙ ተስፋዬ (ዶ.ር) ከአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ጋር...

እውነት የማትሞትበት የዋርካው ጥላ።

የሰማዩ ገጽ በጠቆረ ደመና ሲሸፈን መሬቱ የዝናብ ጠብታ እንደሚናፍቅ ሁሉ የሰው ልጅም በኑሮ ውጣ ውረድ የሚሻከረውን የሰዎች ግንኙነት የሚያድስ እና የሰላም ድልድይን የሚገነባ ታላቅ የጥበብ ድር አለ። ይኽውም ከጥንት አባቶቻችን የወረስነው እና የኢትዮጵያዊነት ማህተም...

ብሔራዊ ዲጂታል የጤና ሥርዓት ሀገሪቱን ወደ አዲስ የዲጂታል ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው።

በጤናው ዘርፍ የሚደረጉ የዲጂታል እንቅስቃሴዎችን በተቀናጀ መንገድ ለመምራት የሚያግዝ ብሔራዊ ዲጂታል የጤና ሥርዓት ይፋ ተደርጓል። የጤና ሚኒስትር ድኤታ ሳህረላ አብዱላሂ ባለፉት ዓመታት የጤና ሥርዓቱን ዲጂታላይዝድ ለማድረግ በርካታ መዋለ ነዋይን በማፍሰስ በመሠራቱ ለውጦች ተመዝግበዋል ብለዋል። አስተማማኝ የመረጃ...

ለአራት ተከታታይ ዓመታት ሁሉንም ተማሪዎች ያሳለፈው የሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት

በደብረ ማርቆስ ከተማ የሚገኘው የሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ያስፈተናቸውን ሁሉንም ተማሪዎች ማሳለፉን አስታውቋል። ተማሪ ጽዮን አንተነህ የ12ኛ ክፍል የሀገር አቀፍ ፈተናውን ከወሰዱ የሐዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መካከል አንዷ ናት። 559...

ለአዲስ ዓመት፤ አዲስ የሰላም ጎዳና!

የሰላምን አማራጭ በመቀበል በእንጅባራ ከተማ በከብት ማድለብ ዘርፍ ተሠማርቶ የሚገኘው የቀድሞው ታጣቂ ወጣት ያለፈውን አስቸጋሪ ጊዜ በመሰናበት ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ሕይወት መሸጋገሩን ይናገራል። ወደ መደበኛ ሕይወቱ የተመለሰው ወጣቱ አሁን ላይ የከብት ማድለብ ሥራውን በመጀመር...