የባሕር በር ጉዳይ በሰጥቶ መቀበል ዲፕሎማሲያዊ መርህ እልባት እንዲያገኝ የምሁራን ጥረት ወሳኝ ነው።
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ የናይል ወንዝ እና የባሕር በርን አስመልክቶ የፓናል ውይይት አካሂዷል። "የኢትዮጵያ የባሕር በር ጉዳይ በምሁራን ዕይታ" በሚል መሪ መልዕክት በቀረበው የፓናል ውይይት የዘርፉ ተመራማሪዎች ተወያይተዋል።
የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ ፕሬዝዳንት ጣሰው ገብሬ...
በተከናወነው የሰላም ማስከበር ተግባር አንጻራዊ ሰላም እንዲሰፍን አድርጓል።
በደቡብ ጎንደር ዞን «አርቆ ማየት፤ አልቆ መሥራት» በሚል መሪ መልዕክት ሲካሄድ የቆየው የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ተጠናቅቋል።
የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ...
“ቴክኖሎጂ እና ፈጠራን ያማከሉ ሥራዎችን በከፍተኛ ደረጃ መፈጸም ለነገ የማይባል ተግባር ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...
የሰሜን ሸዋ ዞን የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) መሪዎች የታሪክ እና የትውልድ አደራን...
“መሠረተ ልማትን የኢኮኖሚ ማሳለጫ ሞተር አድርጎ መምራት ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
በአማራ ክልል የመሠረተ ልማት ዝርጋታ የሚያከናውኑ ባለድርሻ ተቋማት በ2018 በጀት ዓመት የጋራ የዕቅድ ግምገማ እና በ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መሠረተ...
“ጠንካራ የሀገር ግንባታ እና የትምህርት መሠረት የሚጣለው በቀዳማይ የልጅነት ዕድሜ ነው” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል የቀዳማይ ልጅነት ልማት የመረጃ መሠብሠቢያ ትውውቅ እና የውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) "ጠንካራ የሀገር ግንባታ እና የትምህርት መሠረት የሚጣለው ልጆች ካደጉ...








