በስድስቱም ምርጫዎች የተሳትፉት፤ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተዘጋጁት የጎንደር ከተማ ነዋሪ 🗳🇪🇹
ጎንደር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፀሐይወርቅ አባተ ይባላሉ። በጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። 📚 👨🏫 ለ40 ዓመታት በመምህርነት ሙያ ሀገራቸውን አገልግለዋል።
አሁን ላይ በጡረታ ላይ ይገኛሉ። ልጆቻቸውን አስተምረው እስከ ፕሮፌሰርነት መዓረግ የደረሱ ልጆችም እንዳሏቸው አጫውተውናል።🎓
ባለፉት...
🗳️ በመካነ ሰላም ከተማ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በስኬት ለማጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ ዝግጁ ነው።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የጸጥታ ኃይሉ በቅንጅት እየሠራ መኾኑን የመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ገልጿል።
የጽሕፈት ቤት ኀላፊው 10 አለቃ ደርቤ ገበየሁ በከተማዋ የሚገኙ...
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ
📌የተመዘገቡ መራጮች 54 ሚሊዮን 57 ሺህ 871 ናቸው።
📌 ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች 42 ናቸው
📌 10 ሺህ 438 የፖለቲካ ፓርቲዎች እጩዎች ይወዳደራሉ
📌 የግል እጩ ተወዳዳሪዎች 80 ናቸው።
📌 የምርጫውን ሂደቱን እንዲከታተሉ የሚላኩ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች 250 ሺህ...
🗳️ 🇪🇹 የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን በምርጫው ንቁ ተሳታፊ ለመኾን መዘጋጀቱን ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ወጣቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን አስታውቋል።
የፌዴሬሽኑ ኘሬዝዳንት ግርማ አቸነፍ ፌዴሬሽኑ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ገለልተኛ የሲቪክ...
🗳️ 🇪🇹ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የጸጥታ መዋቅሩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ...
ከሚሴ፡ ግንቦት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ኡመር መሀመድ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ኹሉም የምርጫ ጣቢያዎች ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል።
ለምርጫው ስኬታማነት በቂ ሥልጠና...







