በባሕርዳር ከተማ የምርጫ ታዛቢዎች እና አሥፈጻሚዎች ለምርጫ ተዘጋጅተዋል።
ባሕርዳር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከደቂቃዎች በኋላ ድምጽ መስጠት ይጀምራል።
በባሕርዳር ከተማ በምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ታዛቢዎች እና አሥፈጻሚዎች ተዘጋጅተው የምርጫውን ሰዓት እየተጠባበቁ ነው።
ዛሬ ኢትዮጵያ ትመርጣለች፤ ኢትዮጵያውያንም ነጋቸውን በካርዳቸው ይመርጣሉ።
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ባሕር_ዳር #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
ዘጋቢ፦...
🇪🇹 ከታሪክ አሻራ ወደ ዴሞክራሲ ፋና
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የረጅም ዘመናት ታሪክ፣ የጋራ እሴት እና የማንነት ማኅደር የኾነች የልዩ ልዩ ውብ ሕዝቦች ታላቅ ሀገር ናት። የሰው ልጅ ጥንታዊ ታሪክ ሲመረመር ቀዳሚ ኾኖ የሚገኘው የሉሲ (ድንቅነሽ) እና...
ምርጫው የሀገሪቱ የወደፊት መጻኢ ዕድል የሚወሰንበት ነው።
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ተዘጋጅታለች።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚኖሩ አካል ጉዳተኞች በምርጫው ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት አካል ጉዳተኞቹ በሀገረ መንግሥት ምሥረታው የበኩላቸውን ለመወጣት በመጠባበቅ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሰላሙ በተጠበቀ መልኩ ለመፈጸም አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ዓባይ ድሌ በሁሉም የዞኑ ወረዳዎች የጸጥታ አባላት...
🗳️ 🇪🇹 ለሀገር እና ለሕዝብ ይጠቅማል ያሉትን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የአምበር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ዝግጁ መኾናቸውን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ የአምበር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
ነዋሪዎቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መብታቸውን ተጠቅመው ይበጀናል ለሚሉት ድምፃቸውን ለመስጠት ዕለቱን እየተጠባበቁ መኾኑን...








